ዐሥራ አራት ኢትዮጵያውያን ትናንት በአሰቃቂ ሁኔታ በጋምቤላ ተገደሉ

flage
የጋምቤላ ካርታ

የጋምቤላ ካርታ

(VOA) እስከአሁን ባደረግነው ክትትል በትናንትናው ዕለት 14 ኢትዮጵያውያን በደቡብ ሱዳን ስደተኞች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውንና አስከሬኖቻቸው ተለይተው ዛሬ ለዘመድ አዝማድ መላካቸውን ለሆስፒታል ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል። አስክሬን ፍለጋው መቀጠሉ ተነግሯል።

ከጋምቤላ ከተማ በስተምሥራቅ 17 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ጀዊ የስደተኞች መጠለያ ሠፈር አቅራቢያ በተፈፀመ ድንገተኛ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ።

እስከአሁን ባደረግነው ክትትል 14 ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውንና አስከሬኖቻቸው ተለይተው ለዘመድ አዝማድ መላካቸውን ለሆስፒታል ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል።

የደረሱበት ያልታወቀ ሰዎች በመኖራቸው ፍለጋው በየጫካው መቀጠሉን እማኞቹ ገልፀዋል።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s