የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ምክር ቤት.„ Äthiopischer Migrationsrat in Deutschland”e.V.

 kllኢትዮጵያውያን   ስደተኞች  ምክር  ቤት.„

Äthiopischer Migrationsrat in  Deutschland”e.V.

 በዲፒሀር ኢንተርቴይንመንት በጀርመን የኢትዮጵያ የባህል እና የሙዚቃ ማእከል

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ “

የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ዘርፈ ብዙ በደሎች እንዲያቆም ና

 ለህዝብ ጥያቄ አዎንታዊ  ምላሽ  እንዲሰጥ ለማስገደድ ብሎም በሀገር ቤት እየተደረገ ላለው

ህዝባዊ  እምቢተኝነት አጋርነታችንን ለመግለፅ;

 አርብ ኦገስት. 26/2016  በፍራንክፈርት ከተማ ታላቅ  ትእይንተ ህዝብ  ስላዘጋጀን በመላው ጀርመን የምትገኙ  ኢትዮጵያውያን  የኢትዮጵያዊነት  መገለጫ የሆነውን ያልተበረዘ  አረንጏዴ፣ ቢጫ እና ቀዩን ባንዲራ ይዛችሁ ቢቻል ጥቁር ልብስ  በመልበስ እንድትገኙ ጥሪያችንን  እናስተላልፋለን:: ሰልፉ የሚጀምርበት ሰዐት: -12:00 ሰልፉ የሚጠናቀቅበት ሰአት:-17:   የሰልፉ መነሻ ቦታ:- ፍራንክፈርት ሀብት ቫኸ(Frankfurt Hauptwache) ሰልፉ የሚጠናቀቀው:-

ኢትዮጵያ  ኢምባሲ በር ላይ የሰልፉ አዘጋጆች:- በዲፒሀር ኢንተርቴይንመንት በጀርመን የኢትዮጵያ የባህል እና የሙዚቃ ማእከል እና በጀርመን የኢትዮጵያውያን    የስደተኞች ምክር ቤት በጋራ.ለበለጠ መረጃ

+49 15785114566 +4915218504056 +4961032904352

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s