የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደብድበው ታሰሩ

ኢሳት ዜና :-በጎንደር ዩኒቨርሲቲ  የእንስሳት ህክምና (ቬተርናሪ ሳይንስ) ፋካልቲ የሚማሩ ተማሪዎች የምንማረው ትምህርት ስራ የማ  ያሲዘንና የስራ እድል የማይፈጥር ነው በማለታቸው ብቻ   ወታደሮች  ፣ የፌደራል ፖሊስ ፣ የፀረ -ሽምቅ አባላትና መደበኛ ፖሊሶች ወደ ግቢው በመግባት ተማሪዎችን ደብድበዋል።

ከ100 በላይ ተማሪዎች ታፍነው በ2 አውቶብሶች ተጭነው  ወደ ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ የተወሰዱ ሲሆን፣ ወታደሮች በአራቱም መአዘኖች  ያሉትን   መንገዶች በመዝጋት ፣ ህብረተሰቡ እንዳይጠጋ አድርገው ተማሪዎችን ደብድበው አስረዋል።

በጎንደር ከተማም ከፍተኛ ውጥረት እንደነበር የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በደብረታቦር ዩኒቨርስቲም ዛሬ ከፍተኛ ውጥረት ሰፍኖ መዋሉን ለማወቀ ትችሎአል።

በጅማ ዩኒቨርስቲ ከሁለት ቀናት በፊት ተማሪዎች ያደረጉትን ተቃውሞ ተከትሎ የታሰሩት እስከሁን ያሉበት አልታወቀም።

U of G gate.

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s