የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባወጣው ዓመታዊ የሰብዓዊ መብት ዘገባ በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ2016 ዓ.ም. ኢትዮጵያ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ከሚረግጡ አገሮች አንደኛዋ አላት።


የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ባወጣው ባለ 46 ገጽ መግለጫው
የጸጥታ ኃይሎች ከልክ በላይ የሆነ ኃይል ይጠቀማሉ ፣የዘፈቀደ እስራት ተባብሷል ጋዜጠኛች፣ ተቃዋሚዎች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እስራት ቀጥሏል ብሏል ።
በኦሮምያና አማራ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ላይ ከልክ በላይ ኃያል ተጠቅመዋል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ገድለው በርካቶችን ማቁሰላቸውን የሰብዓዊ መብት ዘገባው ገልጿል፡፡
በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በእስር ተሰቃይተዋል አብዛኞቹ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አማካኝነት በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆኑ አብዛኞቹ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን፣ የህግ አማካሪ አለማግኘታቸውን እና በይፋ በወንጀል አለመከሰሳቸውን አጋልጧል፡፡ ገዢው መንግስት ጥፋት የፈጸሙ ባለስልጣናት ላይ ክስ የመመስረትም ሆነ የመቅጣት እርምጃ አይወሰድም የሰብዓዊ መብት ረገጣው ተባብሷል ብሏል።ሙሉ መግለጫውን ያንብቡት።

Ethiopia: Country Reports on Human Rights Practices for 2016 – State of Department

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s