About

ይህ, ማህበር የተቋቋመበት ዋናው ዓላማ ና ተግባሩ በተለያዮ ምክንያቶች አገራቸውን ትተው ለተሰደዱ እና የተለያየ ችግር ለሚደርስባቸው

ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ፈጥኖ መድርስ ና የህግ ከለላ እዲያገኙ መታገል ነው።, ሌላውና ዋናው የጀርመን ቛንቛ ና ባህል በአግባቡ እዲማሩ ማበረታት,የሞራል, የምክር ና ጠበቃ ይዘው የህግ አገልግሎት እዲያገኙ ማድረገ ነው።

ስለዚህ ይህ ማህበር ተጠናክሮ ለቆመለት ዓላማ ስኬታማነት ለውጤት እንዲበቃ, ከኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን አገር ወዳዶች ከሆኑት ሁሉ ማንኛውንም ድጋፍ ይፈልጋል! 50 ሎሜ ለ50 ሰው ጌጡ ነው እደተባለው ሁሉ, እስካሁን ለቆምነለት ዓላማ ከጎናችን ሁናችሁ ስትታገሉና ሥታታግሉ ለነበራችሁ ና እንዲሁም በቅረብ ረቀት ሁናችሁ ስትከታተሉን ለቆያችሁ ውድ ወገኖቻችን በሙሉ ! ለዚ ለተቀደሰ ዓላማ ድጋፋችሁን እድትለግሱ ሥንል በክብሮት እንጠይቃለን።

Advertisements